📊 $CHIP Trap Hedging Case Study: 33-Day Market Endurance! 📊
ይህ ትሬድ ባለፈው ወር የተከፈተ እና በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ እውነተኛ የጥናት ማሳያ (Case Study) ነው። መጀመሪያ ላይ
ባላጋራችሁም፣ የትራፕ ሄጂንግ ስትራቴጂያችን በአስቸጋሪ ገበያ ውስጥ ያለውን የጽናት ኃይል በተግባር ለማሳየት ዛሬ አጋርቼዋለሁ።
This is a real Case Study of a completed trade on $CHIP from last month.
Although I didn't share it live at the start, I am sharing this case study today
to practically demonstrate the incredible endurance of our Trap Hedging strategy
during a 33-day market downturn.
- $CHIP Entry / መግቢያ፦ 0.05777
- Short profit / የሾርት ትርፍ፦ +1.45 USDT (TP1 75%)
- Long loss / የሎንግ ኪሳራ፦ -2.14 USDT
- Remaining Short / የቀረው ሾርት፦ +0.70 USDT (በ BE ሲዘጋ ጠቅላላ ውጤታችን $0 ኪሳራ / Break
Even ሆኗል!)
⚙️ The Lesson / ትምህርቱ፦ ገበያው ለ 33 ቀናት ሙሉ በተቃራኒ አቅጣጫ ቢጓዝም እንኳን፣ በስትራቴጂያችን ጥንካሬ
ምክንያት ምንም አይነት ኪሳራ ሳናገኝ በሰላም ለመውጣት ችለናል! ይህ እውነተኛ የሪስክ ማኔጅመንት ኃይል ነው!
Even though the market went against us for 33 days, our hedging strategy
protected our capital perfectly, allowing us to exit with zero net loss. This is
the true power of professional risk management!#
Click the $CHIP coin tag below to monitor the live chart! የሳንቲሙን ቻርት ለመከታተል ከታች
ያለውን ታግ ይጫኑ!
#CHIP #CaseStudy #TrapHedgin #RiskManagement #BinanceSquare #WriteToEarn
#TradingSetup