​🚀 BTC Touched $70K! Insane Breakout! 🔥
​ቢትኮይን የ $69Kን Resistance ጥሶ በመግባት $70,022 አዲስ High አስመዝግቧል! 📈
​አሁናዊ ዋጋ: $69,823.98 (+8.60%)
​24h High: $70,022.00
​24h Volume: 2.42 Billion USDT! 💥
​RSI (6): 64.54 (Healthy Momentum) 👍
​ከ $70K በላይ በቀጣይነት ለመቆየት እየታገለ ይገኛል፤ ቀጣዩ ኢላማ $72K ይሆን? ሀሳባችሁን ኮመንት አድርጉ! 👇
​#BTC #Bitcoin #CryptoRally #Binance #CryptoEthiopia #Bullish #Bullrun