​🚀 BTC Hits 8-Month High of $85,299! ቢትኮይን $85Kን ተሻገረ! 🔥
​ቢትኮይን በ 8 ወራት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ $85,299.87 አዲስ አናት በመንካት ታሪክ ሰርቷል! 📈
​Current Price: $84,746.32 (+5.40%)
​24h High: $85,299.87 🎯
​Supertrend Support: $83,570.45
​RSI (6): 75.04 (Solid Momentum) 💥
​$85K ተሰብሯል! ቀጣዩ ማረፊያ $88K ይሆን? ሀሳባችሁን ኮመንት አድርጉ! 👇
​#Bitcoin #BTC #CryptoEthiopia #Binance #BinanceSquare #CryptoNews #BullRun #HabeshaCrypto #Trading #TechnicalAnalysis