​🚀 BTC Breaks $71K! Massive Bullish Explosion! 🔥
​ቢትኮይን በፍጥነት $70Kን ጥሶ በመውጣት $71,048.58 አዲስ የ 24 ሰዓት ከፍተኛ ዋጋ አስመዝግቧል! 📈
​አሁናዊ ዋጋ: $71,029.29 (+10.50%)
​24h High: $71,048.58
​24h Volume (USDT): 2.49 Billion USDT! 💥
​RSI (6): 88.22 (Strong Overbought Momentum) ⚠️
​ገበያው በከፍተኛ ቡሊሽ ሞመንተም ላይ ይገኛል፤ ቀጣዩ ማረፊያ $73K ይሆን? ሀሳባችሁን ኮመንት አድርጉ! 👇
​#BTC #Bitcoin #CryptoRally #Binance #CryptoEthiopia #Bullish #BullRun #CryptoNews