$TON
ስፖት ትሬዲንግ (Spot Trading) ምንድን ነው?
ስፖት ትሬዲንግ ማለት ቀጥታ ግብይት ማለት ነው። አንድን ኮይን (ለምሳሌ ቢትኮይን) በወቅቱ ባለው የገበያ ዋጋ ገዝተህ የእራስህ ታደርገዋለህ።
ባለቤትነት (Ownership): ኮይኑን ስትገዛው የራስህ ንብረት ይሆናል። ወደ ሌላ ዋሌት (Wallet) ማዛወር ወይም ለረጅም ጊዜ ማስቀመጥ ትችላለህ።
የትርፍ መንገድ: የምታተርፈው የገዛኸው ኮይን ዋጋ ሲጨምር ብቻ ነው። (Buy Low, Sell High)።
ስጋት (Risk): ዋጋ ቢቀንስ እንኳን ኮይኑ አይጠፋብህም፤ ዋጋው እስኪያገግም ድረስ ጠብቀህ መሸጥ ትችላለህ። ዜሮ የሚገባው ኮይኑ ሙሉ ለሙሉ ከከሰመ ብቻ ነው።
ብድር (Leverage): አብዛኛውን ጊዜ የምትነግደው ባንተ በራስህ ገንዘብ ብቻ ነው።