🚨 ቻርለስ ሽዋብ ሶላናን እና ሌሎች ቶከኖችን ሊጨምር ነው

📌 ታዋቂው 13 ትሪሊዮን ዶላር ሀብት አስተዳዳሪ ቻርለስ ሽዋብ በቅርቡ ሶላናን እና ሌሎች ዲጂታል ቶከኖችን ለደንበኞች ሊያቀርብ ነው።
💡 ይህ ለክሪፕቶ ገበያ ትልቅ እመርታ ነው። $BTC እና $ETH ተጠቃሚዎችም ይነቃቃሉ።

➖➖➖➖➖➖➖➖
🚨 Charles Schwab to Add Solana

📌 $13T giant Charles Schwab will add Solana and other crypto trading to its accounts.
💡 Huge adoption wave for altcoins.

#BinanceSquare #Crypto #Breaking