🚨 ቢትኮይን 75,000 ዶላር በመስበር አዲስ ታሪክ ሰራ!

📌 ቢትኮይን $75,000 በማለፉ በአንድ ሰዓት ውስጥ ብቻ ከ222 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሾርት ባለሀብቶች ተደመሰሱ።
💡 ገበያው ወደ ጠንካራ የቡል ማርኬት ምዕራፍ እየገባ ለመሆኑ ግልጽ ማሳያ ነው። $BTC $ETH $BNB

➖➖➖➖➖➖➖➖
🚨 Bitcoin Breaks $75,000 Milestone!

📌 Over $222M in short positions were liquidated in an hour as $BTC smashed past $75K.
The market is showing extreme bullish momentum.

#BinanceSquare #Crypto #Breaking