ያንን የሚያስቸግርህን ነገርና ሰዎች አትጠጋ፤
በቀስ በቀስ ታያለህ እንዴት ፤
በጥልቅ ልብ ቃል እየተናገር፣ በፍቅር እየሠራህ። ክበቡ እየተሻለ ይሄዳል።
በራስ መግዛት እና በፍቅር የሚመራ ሕይወት ለአካልህ፣ ለአእምሮህ እና ለመንፈስህ እጅግ ጤናማና ደስተኛ ናት!
GM