📌 የገበያው አጠቃላይ እይታ

ቢትኮይን 75,000 ዶላር በመስበር ከፍተኛ የዋጋ እድገት አሳይቷል። በዚህም ከ861 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚሆን የሾርት ትሬደርስ ገንዘብ ተቃጥሏል።

🚀 $BTC የ75,000 ዶላር እንቅፋትን በመስበር አዲስ ታሪክ ሰራ፤ DEX Volume ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ አልፏል።

🏛️ የCoinbase CEO ብሪያን አርምስትሮንግ በሴፕቴምበር 15 በሚደረገው ድምፅ የክሪፕቶ ህግ ግልፅነት እንደሚመጣ ገለጹ።

💰 VanEck ቢትኮይን በሚቀጥለው ዓመት 100 ሺህ፣ እስከ 2029 ደግሞ 500 ሺህ ዶላር ይደርሳል ብሎ እንደሚጠብቅ አስታወቀ።

⚡ CZ በሁሉም ብሎክቼይኖች ላይ የሚደረግ ቶከናይዜሽንን እንደሚደግፍና ለዘርፉ እድገት ፈጣኑ መንገድ መሆኑን ተናገሩ።

💡 የህግ ግልፅነት መቃረብ እና የሾርት ሊክዊዴሽን ገበያውን ወደ አዲስ የBull ማዕበል እየመሩት ነው።

🗣️ ቢትኮይን ዛሬ 80 ሺህ ዶላር ይደፍራል ወይስ ዋጋው ይመለሳል? አስተያየትዎን ይጻፉ!

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🚨 Bitcoin Breaks $75K as Short Liquidations Soar! (August 21, 2026)

📌 Market Overview

Bitcoin surged past $75,000 today, triggering massive market liquidations. Over $861 million in positions were wiped out as DEX volumes topped $10 billion.

🚀 Bitcoin crossed $75,000 with over $861M in total liquidations recorded, mostly short positions.

🏛️ Coinbase CEO foresees regulatory clarity arriving via Senate vote or SEC/CFTC rules.

💰 VanEck predicts Bitcoin will hit $100K next year and up to $500K by 2029.

⚡ CZ backed multi-chain tokenization as the fastest way to accelerate crypto adoption.

💡 Institutional clarity and forced short liquidations are driving the next bull run.

🗣️ Will Bitcoin hit $80,000 today? Share your thoughts below!

#BinanceSquare #CryptoNews #Bitcoin