​🇺🇸 አሜሪካ እና ቢትኮይን፡ አዲስ የሕግ ለውጥ! 🚨
​በአሜሪካ ኮንግረስ ሁለት ትልልቅ የክሪፕቶ ረቂቅ ሕጎች ቀርበዋል፦
​1️⃣ Gas Fee Tax Exemption: ከ $10 ዶላር በታች ያሉ የኔትወርክ ክፍያዎች (Gas Fees) ከካፒታል ትርፍ ግብር ነፃ ይደረጋሉ!
2️⃣ 20-Year Bitcoin Reserve: የዩኤስ መንግሥት ቢትኮይኖቹን ለ 20 ዓመታት እንዳይሸጥ የሚያስገድድ ሕግ እየወጣ ነው!
​🔥 ይህ የክሪፕቶ ገበያውን ወዴት ይመራዋል? ሀሳባችሁን ኮመንት አድርጉ! 👇
#bitcoin #CryptoNewsCommunity #USCongress #CryptoTax #StrategicBitcoinReserve #Binance #BinanceSquareFamily #CryptoEthiopia #