​🚀 BTC Hit $81,370! ቢትኮይን ማቆሚያ አጣ! 🔥
​ቢትኮይን የ $81,000ን መስመር ጥሶ በመውጣት $81,370.33 አዲስ አናት ነክቷል! 📈
​Current Price: $81,227.28 (+5.18%)
​24h High: $81,370.33 🎯
​Supertrend Support: $80,189.62
​RSI (6): 88.87 (Extreme Momentum) 💥
​$81.3K በይፋ ተሰብሯል! ቀጣዩ ግብ $83K ይሆናል? ሀሳባችሁን ኮመንት አድርጉ! 👇
#Bitcoin❗ #BTC #CryptoEthiopia #Binance #BinanceSquare #CryptoNews #BullRunTips #HabeshaCrypto #trading #TechnicalAnalysis