​🚀 BTC Smashes $80,000! ቢትኮይን $80Kን ሰበረ! 🔥
​ቢትኮይን ማቆሚያ የሌለው ግስጋሴውን በመቀጠል $80,058 አዲስ ከፍተኛ ዋጋ አስመዝግቧል! 📈
​Current Price: $80,005.48 (+3.58%)
​24h High: $80,058.00 🎯
​Supertrend Support: $79,014.39
​RSI (6): 92.11 (Extreme Momentum) 💥
​$80,000 በይፋ ተሰብሯል! ቀጣዩ ማረፊያ $82K ይሆን? ሀሳባችሁን ኮመንት አድርጉ! 👇
​#Bitcoin #BTC #CryptoEthiopia #Binance #BinanceSquare #CryptoNews #Bullrun #HabeshaCrypto #trading #TechnicalAnalysis