​📉 BTC Rejection from $79.4K!
​ቢትኮይን $79,450 ከነካ በኋላ አጭር Retracement በማድረግ በ $78.2K አካባቢ ይገኛል!
​Current Price: $78,285.99 (+0.98%)
​Supertrend Support: $78,023.73
​RSI (6): 43.96 (Neutral Zone) ⚖️
​RSI ወደ 43 መውረዱ ገበያው ድጋሚ ለመወንጨፍ ኃይል እያከማቸ እንደሆነ ያሳያል! $80K ይነካል ብላችሁ ታስባላችሁ? 👇
#bitcoin #BTC #CryptoEthiopia #BİNANCE #BinanceSquare #CryptoNews #CryptoTrading #HabeshaCrypto #TechnicalAnalysis