​🚀 BTC Breakout Above $66K! 🔥
​ቢትኮይን የታገደበትን Resistance ሰብሮ በመውጣት አዲስ ከፍተኛ ዋጋ ያስመዘገበ ይመስላል! 📈
​አሁናዊ ዋጋ: $66,052.30
​24h High: $66,052.31
​24h Low: $64,166.00
​RSI (6): 96.33 (በጣም Extreme Overbought ደረጃ ላይ ይገኛል!) ⚠️
​ይህ መነጠቅ (Breakout) ወደ $68K-$70K ይመራናል ወይስ ድጋሚ Retest ያደርጋል? ሀሳባችሁን ኮመንት አድርጉ! 👇
​#BTC #Bitcoin #CryptoBreakout #Binance #CryptoEthiopia #Bullrun